Services

በኢንስቲትዩቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች

 

  • በዘርፉ ላይ ያተኮረ የምርምር እና ስርጸት  ተግባራት ማካናወን
  • ኢንዱስትሪ ዘርፉን መሰረት ያደረገ የቴክኒካዊ ድጋፍ እና ክትትል
  • በሥጋ፣ በሥጋና ተረፈ ምርት በማር እና ሰም ፣በመኖ ፣በአሳ እንዲሁም በወተት እና የወተት ውጤቶች  ማቀነባበር የተሰማሩ ኢንዱስትሪዎች/ባለሃብቶችን የማማከር
  • በዘርፉ በሚካሄዱ ምርምሮች የላቦረቶሪ አገልግሎት መስጠት
  • ኢንዱስትሪ ዘርፉን መሰረት ያደረገ ስልጠናዎችን ማካሄድ

የአገልግሎት ዓይነቶች

  1. አባለዘር ስርጭት
  2. ፈሳሽ ናይትሮጂን ስርጭት
  3. የማዳቀያ ቁሳቁሶች ስርጭት
  4. ለተፈጥሮ ጥቂ የኮርማ ስርጭት
  5. የድርቆሽ ሣር ሽያጭ
  6. ትምርታዊ ጉብኝት
  7. ግብረ-መልስ
  8. የምክር አገልግሎት
  9. የአዳቃይ ቴክኒሽያኖች ሥልጠና መስጠት
  10. የአዳቃይ ቴክኒሽያኖች የተሐድሶ ሥልጠና መስጠት
  11.  የአዳቃይ ቴክኒሽያኖች የአሰልጣኞች ሥልጠና መስጠት
  12.  የአባለዘር ላቦራቶሪ ቴክኒሽያኖች ሥልጠና መስጠት
  13. የፈሳሽ ናይትሮጂን ማምረቻ ጥገና አገልግሎት
  14.  መረጃ መስጠት
  15. የተግባር ስልጠና ለቲቪቲ ኮሌጅ ተማሪዎች መስጠት
 
 
 

Services provided by the institute

 

  • Sector focused research and development
  • Animal product processor based monitoring and support
  • Counseling processors/investors engaged in processing of meat, meat and by-products, honey and wax, feed, fish and milk and milk products.

  • Laboratory services
  • Capacity building
Types of services
 
  1. Semen Production & Distribution
  2. Liquid Nitrogen Production & Distribution
  3. Distribution of AI equipment
  4. Distribution of bulls for natural mating
  5. Hay distribution
  6. Educational visit and Experience sharing
  7. Feedback
  8. Counseling Service
  9. AI Technicians Training
  10. AI Technicians Refreshment Training
  11. AI Technician ToT
  12. Semen Lab. Tech. Training
  13. Liquid Nitrogen plant maintenance
  14. Information
  15. Practical Training for ATVET College students