Politics

Politics News

ዜና

ኢንስቲትዩቱ የ2017 አዲስ አመት በማስመልከት የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄደ። የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አዲስ አመትን አስመልክቶ የበዓል ማዕድ ማጋራት አካሂዷል።  ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ኢንስቲትዩቱ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 7 ቀጠና 4 እና 5 ለሚኖሩ 15 አቅመ ደካማ እማወራ እና አባወራ የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሂዷል። በእለቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ም/ዋ/ዳይሬክተር ዶ/ር ዳኛቸው በየነ […]

ዜና Read More »

ዜና

በኮርያ ልማት ድርጅት ኢትዮጵያ ዳይሬክተር እንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም   ዛሬ ነሐሴ 27/2016 እንስሳት ልማት እንስቲትዩት ለአዲሱ የኮርያ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ዳይሬክተር M.r Cho han deog  እና ልዑካን የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም ተካሄደ። በፕሮግራሙ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የእንስሳት ልማት እንስቲትዩት ዶ/ር አስራት ጤራ የተቋሙን ዝርዝር ተግባራትም ለዳይሬክተሩ እና ለቡድኑ ገልፀዋል። ዶ/ር አስራት ጤራ

ዜና Read More »